SBS Amharic-logo

SBS Amharic

SBS (Australia)

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Location:

Sydney, NSW

Description:

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Language:

Multilingual

Contact:

SBS Radio Sydney Locked Bag 028 Crows Nest NSW 1585 Australia (02) 9430 2828


Episodes

በኦሮሚያ ክልል በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና ምዕመናን መገደላቸው ተመለከተ

3/27/2024
የአውስትራሊያ ጦር አዛዥ ይቅርታ ጠየቁ

Duration:00:03:18

#57 Talking about ageing (Med)

3/27/2024
Learn fun phrases you can use to describe the process of growing older.

Duration:00:16:08

Australian Easter: Exploring social and cultural traditions beyond religion - በዓለ ትንሣኤ በአውስትራሊያ፤ ከሃይማኖት ባሻገር የማኅበራዊና ባሕላዊ ልማዶች ዳሰሳ

3/27/2024
Easter holds great significance for Christians. Yet, for those of different faiths or non-religious backgrounds, it presents a chance to relish a four-day weekend, partake in family and social gatherings, engage in outdoor activities, and attend events where children take centre stage. Here's your essential guide to celebrating Easter in Australia. - በዓለ ትንሣኤ ለክርስቲያኖች ትልቅ ፋይዳ አለው። ይሁንና ለሌላ እምነት ተከታዮች ወይም ከቶውንም አማኝ ላልሆኑቱም፤ የአራት ቀናት የዕረፍት ሐሴትን ይቸራል። በከፊል ለቤተሰብና ማኅበራዊ ስብስብ፣ ከቤት ውጪ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎና ልጆች ማዕከላዊ መድረኩን ለሚይዙባቸው ኩነቶች መታደሚያነት። ፋሲካን አውስትራሊያ ውስጥ ለማክበር አሥፈላጊ መመሪያዎን እነሆን።

Duration:00:10:05

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር 'የኢትዮጵያ ውስብስብ ፖለቲካዊና የደህንነት ቀውሶች በውይይት መላ ሊበጅላቸው ያሻል' አሉ

3/26/2024
አውስትራሊያን ለቅቀው እንዲወጡ ሲጠየቁ 'እምቢኝ' የሚሉ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች እስከ አምስት ዓመታት ለእሥር የሚዳርጋቸው ሕግ ሊፀድቅ ነው።

Duration:00:04:17

ስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024

3/26/2024
"አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።

Duration:00:08:37

#56 Organising a party (Med)

3/25/2024
Learn how to talk about having a party.

Duration:00:12:37

የአውስትራሊያ መንግሥት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ከዋጋ ግሽበት ጋር እኩል እንዲራመድ የፍትሓዊ ሥራ ኮሚሽንን ሊጠይቅ ነው

3/25/2024
የአውስትራሊያ ምስጢራዊ ሕጎች ላይ ክለሳ ሊደረግ ነው

Duration:00:07:08

በትግራይ ጦርነት ወቅት ምርኮኞች የነበሩ 212 የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምሕረት ተለቀቁ

3/24/2024
በኢትዮጵያ ብቸኛ የተባለለት የኑክሊየር ሕክምና ማዕከል ተከፈተ

Duration:00:07:33

"ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን

3/24/2024
የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም ዝግጅቶቻቸው ይናገራሉ።

Duration:00:15:37

"ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን

3/24/2024
የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ስያሜና ይዘቶች ይናገራሉ።

Duration:00:15:27

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ታካይ የአገር ውስጥ መዳረሻ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታን ጀመረ

3/21/2024
በትግራይ 1700 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ወደ ሥራ ተመለሱ

Duration:00:03:46

"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

3/20/2024
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።

Duration:00:10:01

"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

3/20/2024
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።

Duration:00:14:29

ኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው?

3/20/2024
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ በኢትዮጵያ የእስላማዊ ስልጣኔን መነሻና የመንዙማ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ሚናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።ዳግም የቀረበ።

Duration:00:13:09

እስላማዊ ስልጣኔ ምንድነው?

3/20/2024
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ ምንነትንና መገለጫዎቹን አንስተው ይናገራሉ። ዳግም የቀረበ።

Duration:00:11:45

ዶናልድ ትራምፕ ተመልሰው ፕሬዚደንት ከሆኑ በዩናይትድ ስቴትስ የአውስትራሊያ አምባሳደር ኬቨን ራድ የቆይታ ጊዜ አጭር እንደሚሆን አመላከቱ

3/20/2024
የተባበሩት መንግሥታት የረድኤትና ሥራዎች ኤጄንሲ ለፍልስጤም ስደተኞች ዋና ዳይሬክተር ወደ ጋዛ እንዳይዘልቁ በእሥራኤል መታገዳቸውን ገለጡ

Duration:00:07:30

What are Ramadan and Eid and how are they celebrated in Australia? - ረመዳንና ኢድ ምንድናቸው አውስትራሊያ ውስጥ የሚከበሩትስ እንደምን ነው?

3/19/2024
As Muslims in Australia and around the world observe Ramadan, a month-long period of devotion and fasting, in this episode, we explore the religious significance of this holy month. - ሙስሊሞች አውስትራሊያ ውስጥና በመላው ዓለም ረመዳንን በማክበር ራሳቸውን ሰጥተው ለአንድ ወር ፆም በሚፆሙበት ወቅት የቅዱስ ወሩን ሃይማኖታዊ ትሩፋቶች እንቃኛለን።

Duration:00:10:10

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የእርስ በእርስ ግጭቶችን ለማስቆም "ኢትዮጵያ በልጆቿ ትታረቅ" ሲል የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ

3/19/2024
የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቱ Human Rights Watch የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ ክስ ተቋርጦ መፈታት የወንጀል ተግባርን ያበረታታል ሲል ተቃውሞ አሰማ

Duration:00:04:19

#55 Describing personal relationships (Med)

3/18/2024
Learn how to describe different types of romantic relationships

Duration:00:14:35

"የአዲስ ፓሪስ መጽሔት ዓላማ ኢትዮጵያውያን የፋሽን ሞዴሎችንና የኢትዮጵያን ቱሪዝም ማስተዋወቅ ነው" አቤል ፊጣ

3/18/2024
የአዲስ ፓሪስ መጽሔት መሥራችና ዋና አዘጋጅ አቤል ፊጣ፤ ስለ መጽሔቷ አመሠራረትና ተልዕኮ ይናገራል።

Duration:00:16:02