Melka Hasab
Arts & Culture Podcasts
በአዶናዊሮስ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽንስ ክፍል ተዘጋጅቶ የሚቀርበው “መልክአ-ሃሳብ” የሬዲዮ ፕሮግራም ትኩረት ኢትዮጵያ ታላቅ በነበረችበት ወቅት ይኖሩ የነበሩ ታላቅ ሕዝቦች ይመሩበት በነበረው ረቂቅ ጥበባዊ እና ጥልቅ የሕይወት ፍልስፍና ጉዳዮች ላይ ነው፡፡ በዚህም ረገድ ፕሮግራሙ ምልከታውን በወቅቱ የነበረውን የኢትዮጵያዊያን የአስተሳሰብ የከፍታ መጠንን ከቃል ባለፈ በሚታይ ተጨባጭ አስረጂዎች ሊያሳዩ በሚችሉ ቱባ ጥበባዊ አስተሳሰቦች ላይ አድርጓል፡፡ የ “መልክአ-ሃሳብ” ሬዲዮ ፕሮግራም አላማ ነፃ የዕይታ አማራጮች እንዲሰፉ መደላደል በመፍጠርና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሐሳቦችና ፍልስፍናዎች ላይ የተገነባ የአመለካከት ለውጥ እንዲፋጠን በማድረግ የራሱ ሐሳብና አቋም ያለው ትውልድ እንዲፈጠር አስተዋፅኦ ማድረግ ነው፡፡ ፕሮግራሙ በተለያዩ የጋራ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ያላቸውን ከፍ ያሉ ሃሳቦችን በማንሳት በሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ያሉ ተጨማሪ የዕይታ አቅጣጫዎችን ለማሳየትና አዲስ የማስተዋል አቅም ለመፍጠር ይሰራል፡፡ ይህንን በማድረግም ፕሮግራሙ ተከታታዮቹን ወደ አንድ የሐሳብ ከፍታ እንደሚያወጣ እናምናለን፡፡
Location:
United States
Genres:
Arts & Culture Podcasts
Description:

Language:
Afrikaans
Website:
https://www.sebawiyan.org/media/
መልክአ ሃሳብ፡ ግኝታዊ መንፈሳዊ ጥበብ (ክፍል 2)
Duration:00:54:15
ምናባዊ Episode 2
Duration:00:04:58
መልክአ ሃሳብ፡ ግኝታዊ መንፈሳዊ ጥበብ
Duration:00:52:59
መልክአ ሃሳብ፡ የኢትዮጵያ 'ትራንስፎርሜሽን' በሁለቱ መንፈሳዊ ንግርቶች ሲገለጥ
Duration:00:53:52
መልክአ ሃሳብ፡ ኢትዮጵያ በአንፃራዊና በተምሳሌታዊ መንፈሳዊ ጥበቦች መካከል
Duration:00:52:01
መልክአ ሃሳብ ፡ ኢትዮጵያ በመንፈሳዊ ዘርፍ ልታበረክት የምትችላቸው መንፈሳዊ ጥበቦች
Duration:00:51:22
Melka Hasab Episode 1
Duration:00:53:34
Melka Hasab፡ ኢትዮጵያ በሀይማኖታዊ ዘርፍ ልታበረክታቸው የምትችላቸው ጥበቦች
Duration:00:54:28
መልክአ ሃሳብ - የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች በማዕከለ-ሰብዕ ሃሳብ
Duration:00:46:10
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ዱዋሊዝም በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ
Duration:00:54:01
Dualism & Prime Man Idea
Duration:00:50:21
ምልአ ውህደት በማእከለ ሰብእ ደረጃ
Duration:00:52:33
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ምልአ ውህደት የቀጠለ 4
Duration:00:54:17
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ምልአ ውህደት የቀጠለ 3
Duration:00:54:11
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ምልአ ውህደት የቀጠለ 2
Duration:00:55:07
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ምልአ ውህደት የቀጠለ 1
Duration:00:52:51
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ኢትዮጵያ በመንፈሳዊ ዘርፍ በኩል ያላት ስፍራ3
Duration:00:54:18
Melka Hasab መልክአ ሃሳብ ኢትዮጵያ በመንፈሳዊ ዘርፍ በኩል ያላት ስፍራ2
Duration:00:55:28
part 36
Duration:00:52:19
part 35
Duration:00:51:07